ስለ እኔ

እኔ የአብስራ ደጀኔ የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ የ2 አመት ተማሪ እና የግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ

በአሁኑ ጊዜ ደሞ የዌብሳይት Developer ለመሆን እየተማርኩኝ ነው።