በኤልፋዝ መሠረት ምርጥ ፊልሞች
የእኔ ምርጥ 3 የሁሉም ጊዜ ፊልሞች።
ላምባ
በጣም አሳዛኝ እና አስተማሪ ፊልም ንበር
ኪያ
ለየት ያለ እና ያሳዘነኝ ፊልም ነበር
ሰኔ 30
አሳዛኝ ታሪክ